የሶስት ወር ፕሮግራሞች
በደብራችን ደብረ መድኃኒት ቅዱስ አማኑኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን የሚኖሩት የ2016 ዓ፡ም መንፈሳዊ አገልግሎቶችና ዓመታዊ ክብረ በዓላት መርሐ ግብር ዝርዝር | |||
---|---|---|---|
የክብረ በዓላት ቀናት ዝርዝር | መንፈሳዊ በዓላት ተግባራት | የሚከበረው ዓመታዊ በዓል | |
መስከረም | ማክሰኞ/ መስከረም ፲፪/፳፻፲፮ ዓ፡ም September 12/2023 | ማህሌት ፣ ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዐተ ቅዳሴ | ቅዱስ ዮሐንስ ( ዘመን መለወጫ) |
ሐሙስ / መስከረም ፲፯/ ፳፻፲፮ ዓ፡ም September 28/2023 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | መስቀል በዓል | |
እሑድ መስከረም ፳ / ፳፻፲፮ ዓ፡ም October 01/2023 | ማህሌት ፣ ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዐተ ቅዳሴ | የመስቀል በዓልና የብዙኃን ማርያም በዓለ ንግስ | |
(ሰኞ) መስከረም ፳፩/ ፳፻፲፮ ዓ፡ም October 02/2023 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | የብዙኃን ማርያም | |
(ሰኞ) መስከረም ፳፰/፳፻፲፮ ዓ፡ም October 09/2023 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | የአማኑኤል ወርሃዊ በዓል | |
ጥቅምት | (ረቡዕ)ጥቅምት ፳፰ / ፳፻፲፮ ዓ፡ም Novmber 08/2023 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | የአማኑኤል ወርሃዊ በዓል |
ሕዳር | (ረቡዕ)ሕዳር ፲፪ / ፳፻፲፮ ዓ፡ም November 22/2023 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል |
(አርብ)ሕዳር ፳፩ / ፳፻፲፮ ዓ፡ም December 01/2023 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | የህዳር ጽዮን ዓመታዊ በዓል | |
(እሑድ)ሕዳር ፳፫ /፳፻፲፮ ዓ፡ም December 03/2023 | ማህሌት ፣ ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዐተ ቅዳሴ | የህዳር ጽዮን ዓመታዊ ክብረ በዓል | |
(አርብ)ሕዳር ፳፰ /፳፻፲፮ ዓ፡ም December 08/2023 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | የአማኑኤል ወርሃዊ በዓል | |
ማስታወሻ ፡ በ2016 ዓ፡ም ከዕለተ ሰንበት ሥርዓተ ቅዳሴ በተጨማሪ በደብራችን የሚከበሩ ዓመታዊ በዓላት ዝርዝር እነዚህ ናቸው። ዓመታዊ በዓላቱን በዕለተ ቀኑ ተከብሮ የሚውልበትን መርሐ ግብር ዝርዝር ተካቷል። ይህን የአመቱን መርሐ ግብር እንደአስፈላጊነቱ ለውጦች ሊደረጉባቸው ስለሚችል በዓላት በሚደርሱበት ሳምንታት አስቀድሞ መረጃዎችን ይጠይቁ ! |
ክፍል ሁለት የቀጣይ ሶስት ወር ፕሮግራም
በደብራችን ደብረ መድኃኒት ቅዱስ አማኑኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን የሚኖሩት የ2016ዓ፡ም መንፈሳዊ አገልግሎቶችና ዓመታዊ ክብረ በዓላት መርሐ ግብር ዝርዝር | |||
---|---|---|---|
የክብረ በዓላት ቀናት ዝርዝር | መንፈሳዊ በዓላት ተግባራት | የሚከበረው ዓመታዊ በዓል | |
ታህሳስ | (ረቡዕ)ታህሳስ ፫ /፳፻፲፮ ዓ፡ም December 13/2023 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | በዓታ ለማርያም ዓመታዊ በዓል |
(አርብ)ታህሳስ ፲፱ / ፳፻፲፮ ዓ፡ም December 29/2023 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | የታህሳስ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል | |
(እሑድ)ታህሳስ ፳፰ / ፳፻፲፮ ዓ፡ም January 07/2024 | ማህሌት ፣ ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዐተ ቅዳሴ | የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል | |
ጥር | አርብ እና ቅዳሜ ጥር ፲ እና ፲፩ /፳፻፲፮ ዓ፡ም January 19/2024 | ማህሌት ፣ ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዐተ ቅዳሴ የጥምቀት ሥነስርዓት | በዓለ ጥምቀት |
(እሑድ)ጥር ፲፱/፳፻፲፮ ዓ፡ም January 28/2024 | ማህሌት ፣ ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዐተ ቅዳሴ | አስተርዮ ማርያም ክብረ በዓለ ንግሥ | |
(ማክሰኞ) ጥር ፳፩/፳፻፲፮ ዓ፡ም January 30/2024 | ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዐተ ቅዳሴ | የአስተርዮ ማርያም ዓመታዊ በዓል | |
(ማክሰኞ)ጥር ፳፰ ፳፻፲፮ ዓ፡ም Feburary 06/2024 | ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዐተ ቅዳሴ | የአማኑኤል ወርሃዊ በዓል | |
የካቲት | (ቅዳሜ) የካቲት፲፮/ ፳፻፲፮ ዓ፡ም Feburary 24/2024 | ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዐተ ቅዳሴ | የኪዳነ ምሕረት ዓመታዊ በዓል |
(ሐሙስ)የካቲት ፳፰/፳፻፲፮ ዓ፡ም March 07/2024 | ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዐተ ቅዳሴ | የአማኑኤል ወርሃዊ በዓል | |
ማስታወሻ ፡ በ2016 ዓ፡ም ከዕለተ ሰንበት ሥርዓተ ቅዳሴ በተጨማሪ በደብራችን የሚከበሩ ዓመታዊ በዓላት ዝርዝር እነዚህ ናቸው። ዓመታዊ በዓላቱን በዕለተ ቀኑ ተከብሮ የሚውልበትን መርሐ ግብር ዝርዝር ተካቷል። ይህን የአመቱን መርሐ ግብር እንደአስፈላጊነቱ ለውጦች ሊደረጉባቸው ስለሚችል በዓላት በሚደርሱበት ሳምንታት አስቀድሞ መረጃዎችን ይጠይቁ ! |
ክፍል ሶስት የቀጣይ ሶስት ወር ፕሮግራም
በደብራችን ደብረ መድኃኒት ቅዱስ አማኑኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን የሚኖሩት የ2016 ዓ፡ም መንፈሳዊ አገልግሎቶችና ዓመታዊ ክብረ በዓላት መርሐ ግብር ዝርዝር | |||
---|---|---|---|
የክብረ በዓላት ቀናት ዝርዝር | መንፈሳዊ በዓላት ተግባራት | የሚከበረው ዓመታዊ በዓል | |
መጋቢት | Jእሑድ መጋቢት ፩/ ፳፻፲፮ ዓ፡ም March 10/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | ዘወረደ |
(ቅዳሜ እና እሑድ) መጋቢት ፯ እና ፰ / ፳፻፲፮ ዓ፡ም March 16 & 17/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | ቅድስት | |
(ቅዳሜ እና እሑድ) መጋቢት ፲፬ እና ፲፭/ ፳፻፲፮ ዓ፡ም March 23 & 24/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | ምኩራብ | |
(ቅዳሜ እና እሑድ)መጋቢት ፳፩ እና ፳፪/ ፳፻፲፮ ዓ፡ም March 30 & 31/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | መፃጉ | |
(ቅዳሜ እና እሑድ) መጋቢት ፳፰ እና ፳፱/ ፳፻፲፮ ዓ፡ም April 06 & 07/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | ቅዳሜ የአማኑኤል ወርሃዊ በዓል ደብረ ዘይት | |
ሚያዝያ | (ቅዳሜ እና እሑድ ) ሚያዝያ ፭ እና ፮ / ፳፻፲፮ ዓ፡ም April 13 &14/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | ገብርሔር |
(ቅዳሜ ና እሑድ ) ሚያዝያ ፲፪ እና ፲፫/ ፳፻፲፮ ዓ፡ም April 20 & 21/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | ኒቆዲሞስ | |
(ቅዳሜ ና እሑድ ) ሚያዝያ ፲፱ እና ፳/ ፳፻፲፮ ዓ፡ም April 27 & 28/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | ሆሳዕና | |
ከሰኞ _ አርብ ) ሚያዝያ ፳፩ አስከ ፳፭/ ፳፻፲፮ ዓ፡ም April 29 – May 03/2024 | የሥሙነ ሕማማት ስርዓት ስግደት | ስሙነ ሕማማት | |
ቅዳሜ ምሽት ሚያዝያ ፳፮ /፳፻፲፮ ዓ፡ም May 05/2024 | ማሕሌት እና ሥርዓተ ቅዳሴ | ትንሣኤ | |
ማስታወሻ ፡ በ ዓ፡ም ከዕለተ ሰንበት ሥርዓተ ቅዳሴ በተጨማሪ በደብራችን የሚከበሩ ዓመታዊ በዓላት ዝርዝር እነዚህ ናቸው። ዓመታዊ በዓላቱን በዕለተ ቀኑ ተከብሮ የሚውልበትን መርሐ ግብር ዝርዝር ተካቷል። ይህን የአመቱን መርሐ ግብር እንደአስፈላጊነቱ ለውጦች ሊደረጉባቸው ስለሚችል በዓላት በሚደርሱበት ሳምንታት አስቀድሞ መረጃዎችን ይጠይቁ ! |
የቀጣይ ሶስት ወር ፕሮግራም
በደብራችን ደብረ መድኃኒት ቅዱስ አማኑኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን የሚኖሩት የ2016 ዓ፡ም መንፈሳዊ አገልግሎቶችና ዓመታዊ ክብረ በዓላት መርሐ ግብር ዝርዝር | |||
---|---|---|---|
የክብረ በዓላት ቀናት ዝርዝር | መንፈሳዊ በዓላት ተግባራት | የሚከበረው ዓመታዊ በዓል | |
ግንቦት | ሐሙስ ግንቦት ፩/፳፻፲፮ ዓ፡ም May 09/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | የግንቦት ልደታ ዓመታዊ በዓል |
ግንቦት ፳፰/፳፻፲፮ ዓ፡ም June 05/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | የአማኑኤል ወርሃዊ በዓል | |
ሰኔ | ሐሙስ ሰኔ ፮/፳፻፲፮ ዓ፡ም June 13/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | ዕርገተ ክርስቶስ በዓል |
እሑድ ሰኔ ፱/፳፻፲፮ ዓ፡ም June 16/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | ዕርገተ ክርስቶስ ክብረ በዓል እና አማኑኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል | |
ረቡዕ ሰኔ ፲፪ /፳፻፲፮ ዓ፡ም June 19/2024 | ማሕሌት ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዓተ ቅዳሴ | የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል | |
እሑድ ሰኔ ፲፮ /፳፻፲፮ ዓ፡ም June 23/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | ጰራቅሊጦስ | |
አርብ ሰኔ ፳፩ /፳፻፲፮ ዓ፡ም June 28/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | የቅድሥት ማርያም ዓመታዊ በዓል | |
አርብ ሰኔ ፳፰/፳፻፲፮ ዓ፡ም July 05/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | የአማኑኤል ወርሃዊ በዓል | |
ሐምሌ | አርብ ሐምሌ ፲፱/፳፻፲፮ ዓ፡ም July 26/2024 | ጸሎተ ኪዳን ፣ ሥርዐተ ቅዳሴ | የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ |
ነሐሴ | ነሐሴ ፩ - ፲፮ /፳፻፲፮ ዓ፡ም August 7 - 22/2024 | ሰዓታት ወይም ስብሐተ ፍቅሩ ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዓተ ቅዳሴ | ፍልሠታ ለማርያም(ሱባኤ) |