በደብራችን የሚኖሩት አገልግሎቶች

ሥርዓተ ጥምቀት

በደብራችን በሚኖረው ሥርዓተ ቅዳሴ የህፃናት ጥምቀት ለማከናወን ይህንን ፎርም አስቀድመው በመሙላት ለደብሩ ጽሕፈት ቤት ያሳውቁ!

ሥርዓተ ጋብቻ

በደብራችን ሥርዓተ ጋብቻዎን ለመፈጸም ከንስሃ አባትዎ ጋር በመነጋገር በካህኑ በኩል እና ይህንን ፎርም በመሙላት ለደብሩ ጽሕፈት ቤት ያሳውቁ።

ጸሎተ ፍትሃት (መታሰቢያ)

በደብራችን በሚኖረው ሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት በጸሎት እንዲታሰቡ የሚፈልጉትን ሥመ ክርስትና በመፃፍ ለደብሩ ጽሕፈት ቤት ያሳውቁ!

በጸሎት አስቡን

በተለያዩ ህመም እና ጭንቀት ለሆናችሁ ምዕመናን በደብሩ በሚኖረው ሥርዓተ ቅዳሴ በጸሎት እንድትታሰቡ ሥመ ክርስትና በዚህ ፎርም አስቀድመው መላክ ይችላሉ።